Message from the President
The Addis Ababa City Courts were established as the legal representatives of the city administration and as courts of first instance. The primary goal of these courts is to protect human rights and fr... Read Moreicon
The Addis Ababa City Courts were established as the legal representatives of the city administration and as courts of first instance. The primary goal of these courts is to protect human rights and fr... Read Moreicon
•Plans, organizes, coordinates, directs, and monitors the implementation of the team's plan based on the strategic plan of the Directorate;
•Prepares a team plan perfor...
The news about recent activities for needed peoples.
More NewsProviding free and independent judicial services that ensure the rule of law in Addis Ababa city.
Read MoreBy 2022, Addis Ababa City is to be seen as a nationally representative institution that provides modern judicial services that are trusted by the public and that ensure the rule of law.
Read More1. Freedom, transparency and accountability
2. Readiness for change,
3. We provide modern quality services,
4. We lead by knowledge and faith,
5. We work tirelessly for...
Read More
የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በ2017 በጀት አመት የላቀ አፈጻጸም ላሳዩ ተቋማት እውቅና ሰጥቷል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ቡዜና አልከድር እንደ ከተማ ለተመዘገበው ስኬት አስተዋጽኦ ላበረከቱ የተለያዩ ተቋማት እውቅና እንሰጣለን ብለዋል፡፡ በቀጣይም ለተቋማቱ ከእውቅናው ባለፈ በቂ ክትትል እና ድጋፍ በማድረግ የላቀ አፈጻጸም እንዲኖራቸው ይደረጋልም ብለዋል። በዚህም መሰረት የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት, አዲስ ሚዲያ ኔትወርክ፣ ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት፣ የመሬት ማስለቀቅ እና ካሳ ጉዳዮች አቤቱታ ሰሚ ጉባኤ፣ ስነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን እውቅና ተሰጥቷቸዋል። በ2017 በጀት ዓመት ሁሉም ተቋማት አመርቂ ውጤት ያስመዘገቡ ሲሆን ይህንን ውጤት ለማስቀጠል እና በ2018 በጀት ዓመት ከበፊቱ በተሻለ የህዝባችንን ጥያቄ ለመፍታት ያስችል ዘንድ ከአምስቱም ተቋማት ጋር የእቅድ ግብ ስምምነት ተከናውኗል::The Addis Ababa City Court of Appeal was recognized by the Addis Ababa City Council for its outstanding performance in the 2017 fiscal year. የአዲስ አበባ ከተማ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት ከአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት በ2017 በጀት አመት የላቀ አፈጻጸም በማሳየቱ እውቅና ተሰጠው::
Mexico, Addis Ababa City Adminstration Tax Appeal Commission Building