Addis Ababa City Council

image description
image description
image description
image description
- In Technology    1

Addis Ababa City Council

የአዲስ አበባ ከተማ ምክር ቤት የፍትህና መልካም አስተዳደር ጉዳዮች ቋሚቴ በሚከታተላቸው ተቋማት ላይ የሱፐርቪዥን ስራውን ማከናወኑን ቀጥሏል፡፡

ቋሚ ኮሚቴው በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ፅ/ቤት፣ በአዲስ አበባ ከተማ ፍርድ ቤቶችና በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ላይ ሱፐርቪዥን ስራውን ያከናወነ ሲሆን በከንቲባ ፅ/ቤት መልካምስተዳደር ችግሮችን በየደረጃው ካለው ህዝብ ጋር በመወያየትና በመለየት ዕቅድ ተዘጋጅቶ ወደተግባር ተገብቶ ቅሬታዎችን መፍታት መቻሉ፣ በኮሪደርና በወንዝ ዳርቻ ልማት የታየውን አስደናቂ ውጤት በአገልግሎት አሰጣጥ በመድገም የመሶብ አንድ ማዕከል አገልግሎት በ2 ቦታ ተግባራዊ በማድረግ ስታንዳርዱን የጠበቀና ዲጂታላይዝ የሆነ ፈጣን አገልግሎት መሰጠቱ፣የካቢኔ ውሳኔዎች ተፈፃሚነትን አስመልክቶ ጠንካራ ክትትል መደረጉ የከንቲባ ጽ/ቤት ሀላፊ ክቡር አቶ ጥላሁን ገልፀዋል፡፡


Comments

Nothing was found.

Leave Your Comments