ዳይሬክቶሬቶች

የችሎት አገልግሎት ዳይሬክቶሬት

ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

አቶ

image description

• ለምድብ ችሎቶችና ለቸሎት ሥራና ለዳኞች የሚያስፈልጉ የሰው ኃይል፣ ግብአቶችና መሳሪያዎች በተገቢው ጊዜና ቦታ በጥራት መሟታቸውን ይከታተላል፣ያረጋግጣል፣ • በየችሎቱ የቋንቋ አስተርጓሚ ሲጠየቅ በትዕዛዙ መሰረት እንዲቀርብ ያደርጋል፣ • የአገልግሎ አሰጣጥ የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል፣ተግባራዊነቱን ይከታተላ፣ • የአገልግሎቱ ሰራተኞች በተወሰነው ጊዜና በተሰጣቸው መመሪያ መሰረት ሥራቸውን ማከናወናቸውን ይቆጣጠራል፣ • ተገልጋየች የሚያቀርቡትን ቅሬታዎች ይፈታል፣ ከአቅም በላይ የሆነቱን ለቅርብ ኃላፊው ያቀርባል፣ • በአገልግሎቱ ስለተፈፀመው ሥራና ስለአጋጠመው ችግር ሪፖርት እያዘጋጀ ለኃለፊ ያቀርባል፣

በዳይሬክቶሬት ስር ያለው አገልግሎት፡-: