ዳይሬክቶሬቶች

የዳኝነት ኢንስፔክሽንና ስልጠና አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር

አቶ እየሱስ አለማየሁ ጥቁሬ

image description

-በዳኝነት የስነ ምግባር ጥሰት ላይ የሚቀርቡ ቅሬታዎችና ጥቆማዎች መቀበል፤ -የቀረቡት ቅሬታዎች/ጥቆማዎች መመርመርና የውሳኔ ሀሳብ ማቅረብ -ጥፋት የፈጸሙ ዳኞች በዳኞች አስተዳደር ጉባኤ አዋጅ መሰረት ተገቢው ርምጃ እንዲወሰድ ማድረግ፤ -በዲስፕሊን ክስ የሚቀርብባቸው ዳኞች ላይ ፍርድ ቤቱን ወክሎ ለዳኞች አስተዳደር ጉባኤ ክስ ማቅረብ እና መከታተል፤ -አመታዊ የዳኞች የዳኝነት ስራ አፈጻጸም ምዘና ማድረግ፤ -የአሰራር ክፍተቶችን በመለየት ሥልጠና መሰጠት

በዳይሬክቶሬት ስር ያለው አገልግሎት፡-: