የችሎት አገልግሎት ቡድን መሪ

የችሎት አገልግሎት ቡድን መሪ

  • የቡድኑን አመታዊ እቅድ ያዘጋጃል፣ አፈጻጸሙን ይገመግማል፣
  • በስሩ ያለ ሰራተኞችን ያስተዳድራል ፣ይቆጣጠራል፣ ያስተባብራል፣
  • የሰራተኞችን የስራ አፈጻጸም ይገመግማል ፣ውጤታማ የሆኑ ሰራተኞችን ያበረታታል፣ የአቅም ክፌተት ያለባቸውን ሰራተኞች በመለየት ልዩ ድጋፍ እንዲያገኙ ያደርጋል፣
  • የቡድኑን አሰራር ችግሮች በመለየትና በማጥናት ምቹ የአሰራር ሂደት እንዲኖር ያደርጋል፣ተፈጻሚነቱን ያረጋግጣል፣
  • ወቅታዊ የእቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ያዘጋጃል፣በኃላፊው ያቀርባል፣
  • በችሎት ሥራና በዳኞች የሚያስፈልጉ የሰው ኃይሌ፣ ግብአቶችና መሳሪያዎች በተገቢው ጊዜና ቦታ በጥራት መሟሊታቸውን ይከታተላል፣ ያረጋግጣል፤
  • በየችሎቶች የቋንቋ አስተርጓሚ ሲጠየቅ በትዕዛዙ መሰረት እንዱቀርብ ያደርጋል፤
  •  የአገልግሎት አሰጣጥ የአሰራር ስርዓት ይዘረጋል፣ተግባራዊነቱን ይከታተላል
  • የአገልግሎቱ ሠራተኞች በተወሰነው ጊዜና በተሰጣቸዉ መመሪያ መሠረት ሥራቸውን ማከናወናቸውን ይቆጣጠራል፣
  • ተገልጋዮች የሚያቀርቡትን ቅሬታዎች ይፈታል፣ከአቅም በሊይ የሆነቱን በቅርብ ኃላፈው ያቀርባል፤
  • በአገልግሎቱ ስለተፈጸመው ሥራና ስለአጋጠመው ችግር ሪፖርት በማዘጋጀት ለኃላፊ ያቀርባል፡፡
  •  በአሰራር የሚያጋጥሙ ችግሮችን በመለየት የአስራር ማሻሻያ ጥናት ያካሄዲል፣በግኝቱ መሰረት አስፈሊጊውን ማስተካከያ ያደርጋል፤
  • የተፊጠነ የችሎት አገልግሎት በመስጠት የሚችልበትን የአሰራር ዘዳ እያጠና ያቀርባል፣ ሲፈቀድ ስራ ላይ ያውላል፤
  •  በሕግ፣ በመንግስትና በፍርድ ቤት የሚወጡ ዯንቦችና መመሪያዎች በስራ ሊይ ያውላል፣ ተግባራዊ መሆናቸውን ያረጋግጣል፤